{"product_id":"4840-4621-4709-4853-4637-4934-4733-4704-4928-4624-4845-4632-4901-4616-4674-4843-voices-of-the-heart-at-sunset-9798295863264","title":"\u0026#4840;\u0026#4621;\u0026#4709; \u0026#4853;\u0026#4637;\u0026#4934;\u0026#4733; \u0026#4704;\u0026#4928;\u0026#4624;\u0026#4845; \u0026#4632;\u0026#4901;\u0026#4616;\u0026#4674;\u0026#4843; - Voices of the Heart at Sunset","description":"\u003cp\u003e • Author(s): ተ ብርሃኔ\u003cbr\u003e • Publisher: Not Avail\u003cbr\u003e • Publisher Imprint: Not Avail\u003cbr\u003e • BISAC: General\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eግጥም የልብ ድምፅ ነው። ሰው በውስጡ ያለውን ሐሳብ፣ ስሜትና ተስፋ በቃላት ሲገልጽ የሚወጣው ነፋስ ግጥም ይሆናል። ልብ የሚሰማውን ለሌሎች ሲናገር ከቃላት በላይ ያለ ስሜት ይፈጥራል። ይህ መጽሐፍ \"የልብ ድምፆች በፀሐይ መጥለቂያ\" የሚል ርዕስ የያዘ ሲሆን፣ በልብ ውስጥ የሚነሱ ስሜቶችን፣ ሐሳቦችንና የሕይወት ትዕይንቶችን በግጥም ቅርጽ ለመግለጽ የተጻፈ ነው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉ ግጥሞች ስለ ፍቅር፣ ስለ ሕይወት፣ ስለ ተስፋና ስለ ሰው ልብ ውስጥ የሚኖሩ የተለያዩ ስሜቶች ይናገራሉ። አንዳንድ ግጥሞች የልብ ደስታን ይገልጻሉ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ የሕይወት ፈተናዎችንና የሰው ልጅ ተስፋን ያነሳሉ። እነዚህ ግጥሞች የግል ታሪክ ብቻ ሳይሆኑ ሰው ሁሉ በሕይወቱ ሊሰማቸው የሚችሉ ሐሳቦችንና ስሜቶችን ያካትታሉ። የዚህ መጽሐፍ ዋና ዓላማ የሰው ልብ ድምፅን በግጥም ቋንቋ ማቅረብ ነው። አንባቢው ከእነዚህ ግጥሞች ውስጥ የራሱን ስሜት እና ሐሳብ እንዲያገኝ ተስፋ አደርጋለሁ። \"የልብ ድምፆች በፀሐይ መጥለቂያ\" የሰው ልጅ ውስጣዊ ስሜቶችን፣ የሕይወት ተሞክሮዎችን፣ ፍቅርን፣ ተስፋን እና የልብ ዝምታዎችን በግጥም የሚያቀርብ መፅሐፍ ነው። በዚህ መፅሐፍ ውስጥ የተካተቱት ግጥሞች የሰው ልብ በብዙ ጊዜ 8 የሚሰማውን ነገር፣ነገር ግን በቃል ለመግለጽ የሚያገለግል ዕድል ያላገኘውን ስሜት ያቀርባል። ይህ መፅሐፍ የፍቅር ትርጉምን፣ የሕይወት ጉዞን፣ የሰው ልጅ ውስጣዊ ጥያቄዎችን እና የተስፋ ብርሃንን በቀላል ነገር ግን በልብ የሚነካ ቃላት ይገልጻል። እያንዳንዱ ግጥም እንደ አንድ የልብ ድምፅ ተነስቶ የሰው ልጅ ስሜትን እና የሕይወት ትርጉምን ለመግለጽ ይሞክራል። \"የልብ ድምፆች\" ለሚያነቡት ሰዎች የሚያስቡትን ያነሳል፣ የሚሰማቸውን ይነካል፣ እና በልባቸው ውስጥ የሚገኙትን ዝምታዎች ድምፅ ያበራል። \u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003cem\u003eVoices of the Heart at Sunset\u003c\/em\u003e is a deeply moving collection of poetry written in Amharic, expressed through the rich and timeless Ethiopic script.\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eThese poems explore love, longing, ref\u003c\/p\u003e","brand":"Not Avail","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":47883101995159,"sku":"9798295863264","price":1423.0,"currency_code":"INR","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0666\/3471\/1191\/files\/9798295863264.webp?v=1781099474","url":"https:\/\/atlanticbooks.com\/products\/4840-4621-4709-4853-4637-4934-4733-4704-4928-4624-4845-4632-4901-4616-4674-4843-voices-of-the-heart-at-sunset-9798295863264","provider":"Atlantic Books","version":"1.0","type":"link"}