{"product_id":"4840-4708-4720-4781-4653-4661-4722-4843-4757-4723-4650-4781-4768-4896-4675-4618-4845-4773-4845-4723-9798349649226","title":"\u0026#4840;\u0026#4708;\u0026#4720; \u0026#4781;\u0026#4653;\u0026#4661;\u0026#4722;\u0026#4843;\u0026#4757; \u0026#4723;\u0026#4650;\u0026#4781; \u0026#4768;\u0026#4896;\u0026#4675;\u0026#4618;\u0026#4845; \u0026#4773;\u0026#4845;\u0026#4723;","description":"\u003cp\u003e • Author(s): Mulualem Hagos\u003cbr\u003e • Publisher: Mulualem A. Hagos\u003cbr\u003e • Publisher Imprint: Mulualem A. Hagos\u003cbr\u003e • BISAC: Christian Church - Growth\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eየቤተክርስቲያንታሪክ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eበሙሉአለምሓጎስ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eከመጀመሪያውዘመን\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eእስከ\u003cem\u003e \u003c\/em\u003e፣\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eአሁን\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eያለንበት\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eዘመን\u003cem\u003e: \u003c\/em\u003eየክርስትናን\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eመንገድና\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eታሪክ\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eየቤተክርስትያን\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eያለፈችበትን\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eምእራፍ\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eበእምነት፣\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eበመከራ፣\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eበመታገልና\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eየወንጌል\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eስራ\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eየሚተርክ\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eመፅሃፍ\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003cem\u003e\"\u003c\/em\u003eየቤተክርስቲያን\u003cem\u003e \u003c\/em\u003eታሪክ\u003cem\u003e\"\u003c\/em\u003eይህ መፅሃፍ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ጀምሮ እስከ ያለንበት ዘመን ድረስ የክርስትና እድገት፣ ለውጥና ጽናትን በተስፋ እና በእምነት የሚያቀርብ ጥሩ መመሪያ ነው። ይህ መጽሐፍ በጥንቃቄ በተመረመረ መልኩ ቤተክርስቲያን እንዴት እንዳደገች እና እንዴት በጭንቀት፣ በስደት፣ በተቃውሞ ውስጥ እያለፈች ነገር ግን ድል በመንሳት አሸናፊ ሁና የወጣችበት ጉዞ በግልጽ ቃል ያብራራል።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eበመንፈሳዊ ጥልቅነት እና ታሪካዊ ትክክለኛነት የተዘጋጀ ለውይይትና ለጥናት ለመጠቀም ይበረታታል እንዲሁም አንባቢዎች የመጀመሪያውን እምነታቸውን የጠበቁ ክርስቲያኖች፣የነበሩትን መንግሥታትና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ተግዳሮት ተፅዕኖዎች ያብራራል \u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eይህመጽሐፍ እንደ ታሪካዊ ምንጭ እና መንፈሳዊ አመልካች የተዘጋጀ ሲሆን፣ አንባቢዎችን የእምነት፣ የተስፋ እና የፍቅር ዘላቂ መልዕክት እንዲያገኙ ይጋብዛል። ይህ መጽሐፍ ለቴዎሎጂ ተማሪዎች፣ ለመንፈሳዊ መሪዎች ወይም እውነትን የሚፈልጉ አንባቢዎች ቁልጭ ያለ መሎኮታዊ የእግዚአብሔርን ስራ ያሳያል።\u003c\/p\u003e","brand":"Mulualem A. Hagos","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":47887830417559,"sku":"9798349649226","price":2230.0,"currency_code":"INR","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0666\/3471\/1191\/files\/9798349649226.webp?v=1781161848","url":"https:\/\/atlanticbooks.com\/products\/4840-4708-4720-4781-4653-4661-4722-4843-4757-4723-4650-4781-4768-4896-4675-4618-4845-4773-4845-4723-9798349649226","provider":"Atlantic Books","version":"1.0","type":"link"}