{"product_id":"4840-4772-4941-4651-4901-4661-4808-4757-4829-4773-4755-4620-4622-4733-4632-4899-4901-4942-4733-9798348265045","title":"\u0026#4840;\u0026#4772;\u0026#4941;\u0026#4651;\u0026#4901;\u0026#4661; \u0026#4808;\u0026#4757;\u0026#4829; \u0026#4773;\u0026#4755; \u0026#4620;\u0026#4622;\u0026#4733; \u0026#4632;\u0026#4899;\u0026#4901;\u0026#4942;\u0026#4733;","description":"\u003cp\u003e • Author(s): Deacon Henok Haile\u003cbr\u003e • Publisher: Religious\u003cbr\u003e • Publisher Imprint: Religious\u003cbr\u003e • BISAC: Christianity - Orthodox\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eወደ እርስዋ ቀርቦ ውኃ አጠጪኝ አላት፤ አባ ጊዮርጊስ \"አንተ የሕይወት ውኃ ስትሆን ከሳምራዊትዋ ሴት ውኃን ለመንህ\" እንዳለ የሕይወት ውኃ ክርስቶስ ውኃ ለመናት፡፡ እርሱ የተጠማው ውኃ ሳይሆን የእርስዋን ነፍስ ነበረ፡፡ እርስዋም አንተ አይሁዳዊ ስትሆን ሳምራዊት ከምሆን ከእኔ ውኃ ትለምናለህ? አለችው፡፡ እንዲህ ነው ነገሩ፡፡ የቆሰለች ነፍስ ስለ ዘር ታወራለች፡፡ ተስፋ የቆረጠች ነፍስ የዘር ጉዳይ ሲሆን ልሳንዋ ይከፈታል፡፡ ውኃ ለማጠጣት ዘር መጠየቅን ምን አመጣው፡፡ ውኃው አይሁዳዊ ነው? ወይንስ ሳምራዊ? ውኃ ጠማኝ የሚል ሁሉ ውኃ ይገባዋል እንጂ ዘሩ አይጠየቅም፡፡ እርስዋ ግን ጠየቀችው፡፡ በእርግጥ ይህች ሳምራዊት ሴት ይህን ጥያቄ የጠየቀችው ክርስቶስ መሆኑን ከማወቅዋ በፊት ነበር፡፡ክርስቶስ መሆኑን ካወቀች በኋላ ግን ስለ አይሁዳዊነትና ስለ ሳምራዊነት ስትናገር አልተሰማችም፡፡ \"አንተ አማራ ስትሆን ጉራጌ ከምሆን ከእኔ ውኃ ለምን ትለምናለህ?\" \"አንቺ ኦሮሞ ስትሆኚ ትግሬ ከምሆን ከእኔ እንዴት ውኃ ትለምኛለሽ?\" በሚል ጥያቄ ሀገሩን ያጨናነቁተ ክርስቶስን ያወቁ ክርስቲያኖች መሆናቸው ግን ልብን የሚሰብር እውነታ ነው፡፡ በዚህ ጠባያችን እንደ ክርስቲያን ሳንኖር እንደ ክርስቲያን ልንሞት መሆኑ ምንኛ ያሳዝናል?\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\/ከውስጥ ገጽ የተወሰደ\/\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eይህ መጽሐፍ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ያዘጋጃቸው ልዩ ልዩ መጣጥፎችን ይዟል፡፡\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eክፍል አንድ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eልዩ ልዪ ስብከቶች\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eየኤፍራጥስ ወንዝ \/6\/፣ እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል? \/21\/፣ የካም ትውልድ \/31\/፣ ደስ ይበላችሁ \/42\/፣ ጌታ ሆይ ይህን ውኃ ሥጠኝ \/49\/፣ በገነት ያሉ ሦስት አስደናቂ ነገሮች \/54\/፣ ጌታ ሆይ እኔ እሆንን? \/55\/፣ የትሕትና ትምህርት ቤት \/58\/፣ እንዴት ወድቀን እንዴት ተነሣን? \/66\/፣ ሁለቱ መታጠቢያዎች \/71\/፣ ለማንም እንዳትናገር \/74\/፣ አባቶቻችን እንዲህ እንዲህ አሉ \/79\/፣ በሰንበት መፍረስ \/91\/፣ ዛሬ ነገ ነው? \/93\/፣ መርጦ መወለድ \/96\/፣ ኮሜድያኑ ሰማዕት\u003c\/p\u003e","brand":"Religious","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":47573106491543,"sku":"9798348265045","price":1675.0,"currency_code":"INR","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0666\/3471\/1191\/files\/9798348265045.webp?v=1774891982","url":"https:\/\/atlanticbooks.com\/products\/4840-4772-4941-4651-4901-4661-4808-4757-4829-4773-4755-4620-4622-4733-4632-4899-4901-4942-4733-9798348265045","provider":"Atlantic Books","version":"1.0","type":"link"}