{"product_id":"4941-4621-4661-4941-4755-4773-4755-4739-4845-4635-4758-4725-9798230545224","title":"\u0026#4941;\u0026#4621;\u0026#4661;\u0026#4941;\u0026#4755; \u0026#4773;\u0026#4755; \u0026#4739;\u0026#4845;\u0026#4635;\u0026#4758;\u0026#4725;","description":"\u003cp\u003e • Author(s): Tariku Tefera\u003cbr\u003e • Publisher: Tariku Tefera\u003cbr\u003e • Publisher Imprint: Tariku Tefera\u003cbr\u003e • BISAC: Comparative Religion\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eየሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት... የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ \"አምልኮ\" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና \"ኃይማኖት የሰው ልጆች እድገት እንቅፋት ነው\"፣ \"ኃይማኖት አደንዛዥ ዕጽ ነው\"፣ \"አምላክን የፈጠረው የሰው አዕምሮ ነው\" ... በማለት የሰው ልጆችን ኃይማኖተኝነት ሲነቅፉ ይታያል፡፡ ኃይማኖተኞችም ቢሆኑ በዚህ የሰው ልጅ ብቸኛው ማንነት ላይ ወጥ አቋም የላቸውም፣ በመካከላቸው ያለው ልዩነት እርስ በርስ የሚቃረንና ሰዎችን እስከ ማገዳደል የሚያዳርስ ጉዳይ ሆኖ ነው የሚታየው፡፡\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eእውነታው የትኛው ይሆን?\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eመጽሐፏ የፍልስፍናውን፣ የቁርአኑን፣ የመጽሐፍ ቅዱሱን ... ጨምሮ ዋነኞችን መንገዶች ዳስሳለች፡፡\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eብዙ ያልተሰሙ ጉዶች፣ ምስጢሮች፣ እውነታዎች፣ ስህተቶች፣ ውሸቶች እና ተረቶችን ይመለከታሉ፡፡\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003cstrong\u003e\"There Are No Secrets That Time Does Not Reveal\"\u003c\/strong\u003e\u003c\/p\u003e","brand":"Atlantic Books","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":46398774411415,"sku":"9798230545224","price":2813.0,"currency_code":"INR","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0666\/3471\/1191\/files\/9798230545224.webp?v=1769045946","url":"https:\/\/atlanticbooks.com\/products\/4941-4621-4661-4941-4755-4773-4755-4739-4845-4635-4758-4725-9798230545224","provider":"Atlantic Books","version":"1.0","type":"link"}