{"product_id":"faith-and-feeling-amharic-9798904380144","title":"Faith And Feeling: (Amharic)","description":"\u003cp\u003e • Author(s): ዶ ገበየሁ\u003cbr\u003e • Publisher: Blackmount Publishing\u003cbr\u003e • Publisher Imprint: Blackmount Publishing\u003cbr\u003e • BISAC: Spiritual\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eእምነት እና ስሜት የእምነት እና የስሜት መስተጋብር\u003cbr\u003e\\የእምነት እና የስሜት መስተጋብር በጥልቀት በእምነታች እና በስሜታዊ ህይወታችን መካከል ያለውን ጥልቅ እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠውን ነገር ግን እጅግ አስፈላጊ ግንኙነት ይመረምራል። ዶክተር አበበየሁ ገበየሁ ግልፅ በሆነ መንገድ እና በማስተዋል፣ መንፈሳዊነት እና ሳይኮሎጂ (ስነ ልቦና) እንዴት እንደሚገናኙ ይዳስሳሉ፤ ይህም እምነታችን የስሜት ልምዶቻችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና ስሜታችን ደግሞ በመንፈሳዊ ጉዟችን ላይ እንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ያሳያል \u003cbr\u003eይህ መጽሐፍ ለአንባቢዎች በእምነት እና በስሜት መካከል ያለውን ተለዋዋጭ ግንኙነት ሚዛናዊ በሆነና እና በሚጥም መንገድ ያቀርባል፤ እንዲሁም ስለ ራሳችን ሰዋዊ ማንነት እና ስለ እምነታችን ያለንን ቁርኝትና ሚዛናዊ ግንዛቤ እንዲያሳድጉ ያበረታታል።\u003c\/p\u003e","brand":"Blackmount Publishing","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":47891877363863,"sku":"9798904380144","price":1261.0,"currency_code":"INR","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0666\/3471\/1191\/files\/9798904380144.webp?v=1781185036","url":"https:\/\/atlanticbooks.com\/products\/faith-and-feeling-amharic-9798904380144","provider":"Atlantic Books","version":"1.0","type":"link"}