{"product_id":"holy-names-9798330593200","title":"Holy Names","description":"\u003cp\u003e • Author(s): Markos D. Negusie\u003cbr\u003e • Publisher: Dictionary\u003cbr\u003e • Publisher Imprint: Dictionary\u003cbr\u003e • BISAC: General\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003edicti\"ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።\" (መዝ 22:22)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን ... ስምና ትርጉም የያዘ ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eየስሞች ትርጉም\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eሉቃስ Luke, Lucas ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eሙሴ Moses መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eማቴዎስ Matthew ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eያቆብ፣ ያዕቆብ Jacob ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eገብርኤል Gebriel ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eከኢትዮጵያ የተገኙ የ እንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eAmbassador አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eCoffin ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eDen ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eDoug ደግ፣ ትሁት፣ ቸር\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eGuard ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eMeadow ሜዳው፣ ሜዳ፣ መስክ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eMystery ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወር\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eSabbath ሰባት፣ ሰብቤት፣ ሳባቤት፣ ሰንበት\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eSheriff ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢ\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eThe ዘ፣ የ ' ማለት ነው ዘ ኢትዮጵያ እንዲል\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eበኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸው\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eEthiopia ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እ ጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱ ስ ማለት ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eLibya ልብያ፣ ልበ ያህ፣ ለህያው የቀረበ፣ የአምላክ ወዳጅ ማለት ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eSyria ሶሪ ያ፣ ሥራያ፣ ሥራ ያህ፣ የህያው ሠ ራ ዊት ፣ የአምላክ ሕዝብ ማለት ነው።\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eበእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የ ኢት ዮ ጵ ያ ቃላት ስሞች\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eመሄጣብኤል \/ማተበ ኤል Mehetabel ዘፍ Ge n 36:39)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eመልከ ጼዴቅ Melchisedec ዘፍ Ge n 4:18)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eመምሬ \/መምህሬመምህሬ\/ Mamre ዘፍ Ge n 13:18)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eመና \/ምነ Manna ዘጸ Ex 16:31)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eበኣልሻሊሻ \/በዓለ ሥላሴ Baal-shalisha (2ነገ \/Ki n 4፡42) ሰላትያል \/ስለተ ኤል Salathiel (1 ዜና 1 Ch r 3:17)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eሰሌስ \/ስለሽ Shelesh (1ዜና 1 Ch r 7:35) ሴም \/ስም Sem ዘፍ Ge n 5:32\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eሴት \/ሰጠ Seth ዘፍ Ge n 4:25)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eቁሚ Cumi ማር M a r 5:41)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eቁርባን Corban ማቴ M a t 15:5\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eወይን Wine (ዘፍ Ge n 9: 21)onary of Biblical Names\u003c\/p\u003e","brand":"Dictionary","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":45141891874967,"sku":"9798330593200","price":1779.0,"currency_code":"INR","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0666\/3471\/1191\/files\/9798330593200.webp?v=1768545645","url":"https:\/\/atlanticbooks.com\/products\/holy-names-9798330593200","provider":"Atlantic Books","version":"1.0","type":"link"}