Skip to content

Booksellers & Trade Customers: Sign up for online bulk buying at trade.atlanticbooks.com for wholesale discounts

Booksellers: Create Account on our B2B Portal for wholesale discounts

የኤፍራጥስ ወንዝ እና ሌሎች መጣጥፎች

by Deacon Henok Haile
Save 26% Save 26%
Current price ₹1,675.00
Original price ₹2,277.00
Original price ₹2,277.00
Original price ₹2,277.00
(-26%)
₹1,675.00
Current price ₹1,675.00

Imported Edition - Ships in 18-21 Days

Free Shipping in India on orders above Rs. 500

Request Bulk Quantity Quote
+91
Book cover type: Paperback
  • ISBN13: 9798348265045
  • Binding: Paperback
  • Subject: N/A
  • Publisher: Religious
  • Publisher Imprint: Religious
  • Publication Date:
  • Pages: 216
  • Original Price: GBP 18.0
  • Language: Amharic
  • Edition: N/A
  • Item Weight: 354 grams
  • BISAC Subject(s): Christianity / Orthodox

ወደ እርስዋ ቀርቦ ውኃ አጠጪኝ አላት፤ አባ ጊዮርጊስ "አንተ የሕይወት ውኃ ስትሆን ከሳምራዊትዋ ሴት ውኃን ለመንህ" እንዳለ የሕይወት ውኃ ክርስቶስ ውኃ ለመናት፡፡ እርሱ የተጠማው ውኃ ሳይሆን የእርስዋን ነፍስ ነበረ፡፡ እርስዋም አንተ አይሁዳዊ ስትሆን ሳምራዊት ከምሆን ከእኔ ውኃ ትለምናለህ? አለችው፡፡ እንዲህ ነው ነገሩ፡፡ የቆሰለች ነፍስ ስለ ዘር ታወራለች፡፡ ተስፋ የቆረጠች ነፍስ የዘር ጉዳይ ሲሆን ልሳንዋ ይከፈታል፡፡ ውኃ ለማጠጣት ዘር መጠየቅን ምን አመጣው፡፡ ውኃው አይሁዳዊ ነው? ወይንስ ሳምራዊ? ውኃ ጠማኝ የሚል ሁሉ ውኃ ይገባዋል እንጂ ዘሩ አይጠየቅም፡፡ እርስዋ ግን ጠየቀችው፡፡ በእርግጥ ይህች ሳምራዊት ሴት ይህን ጥያቄ የጠየቀችው ክርስቶስ መሆኑን ከማወቅዋ በፊት ነበር፡፡ክርስቶስ መሆኑን ካወቀች በኋላ ግን ስለ አይሁዳዊነትና ስለ ሳምራዊነት ስትናገር አልተሰማችም፡፡ "አንተ አማራ ስትሆን ጉራጌ ከምሆን ከእኔ ውኃ ለምን ትለምናለህ?" "አንቺ ኦሮሞ ስትሆኚ ትግሬ ከምሆን ከእኔ እንዴት ውኃ ትለምኛለሽ?" በሚል ጥያቄ ሀገሩን ያጨናነቁተ ክርስቶስን ያወቁ ክርስቲያኖች መሆናቸው ግን ልብን የሚሰብር እውነታ ነው፡፡ በዚህ ጠባያችን እንደ ክርስቲያን ሳንኖር እንደ ክርስቲያን ልንሞት መሆኑ ምንኛ ያሳዝናል?

/ከውስጥ ገጽ የተወሰደ/

ይህ መጽሐፍ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ያዘጋጃቸው ልዩ ልዩ መጣጥፎችን ይዟል፡፡

ክፍል አንድ

ልዩ ልዪ ስብከቶች

የኤፍራጥስ ወንዝ /6/፣ እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል? /21/፣ የካም ትውልድ /31/፣ ደስ ይበላችሁ /42/፣ ጌታ ሆይ ይህን ውኃ ሥጠኝ /49/፣ በገነት ያሉ ሦስት አስደናቂ ነገሮች /54/፣ ጌታ ሆይ እኔ እሆንን? /55/፣ የትሕትና ትምህርት ቤት /58/፣ እንዴት ወድቀን እንዴት ተነሣን? /66/፣ ሁለቱ መታጠቢያዎች /71/፣ ለማንም እንዳትናገር /74/፣ አባቶቻችን እንዲህ እንዲህ አሉ /79/፣ በሰንበት መፍረስ /91/፣ ዛሬ ነገ ነው? /93/፣ መርጦ መወለድ /96/፣ ኮሜድያኑ ሰማዕት

Trusted for over 49 years

Family Owned Company

Secure Payment

All Major Credit Cards/Debit Cards/UPI & More Accepted

New & Authentic Products

India's Largest Distributor

Need Support?

Whatsapp Us